ቆሞ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ አሁኑኑ አቁሙ

ጠቃሚ የጤና ምክር ቆሞ  ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ አብዛኞቹ ሰዎች ቆመው ውኃ መጠጣት ልማድ አላቸው.  እናንተ ደግሞ ቆማችሁ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ, የአካል ክፍሎች ላይ መጥፎ ተጽዕኖ ስላለው ጥንቃቄ ውሰዱ ➾የኩላሊት መጎዳትውሀ ቆሞ ውሀ መጠጣት  ኩላሊት ላይ መጥፎ ተጽዕኖ አለው. ውኃ ከማጣራት ያለግፊት ጋር ወደ ሆድ አልፎ ወደ  ኩላሊት ቀጥታ እንዲሄድ ያደርጋል። ➾ የሳንባ በሽታ Continue reading “ቆሞ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ አሁኑኑ አቁሙ”

ፀጉራችን የማያድገበት 5 ምክንያቶች

ብዙ ሰው ጤናማና ረዥም ፀጉር ይፈልጋል ነገር ግን እንዴት መንከባከብ እንዳለበት አያውቅም……… በየወሩ ፀጉራችን በአማካኝ 0.5 ኢንች ያድጋል ይሄ ማለት በአመት ስናሰላው 6 ኢንች ይሆናል ማለት ነው ፀጉራችን እንዲያደርግ ምን ማድረግ አለብን 1, ፀጉራችንን ቶሎ ቶሎ አለመታጠብ ። ፀጉርን ቶሎ ቶሎ መታጠብ ለፀጉር ጥሩ አይደለም በተለይ የተጣራ ውሀ የማንጠቀም ከሆነ ማለት የቧንቧ ውሀ በውስጡ ክሎሪንContinue reading “ፀጉራችን የማያድገበት 5 ምክንያቶች”

Design a site like this with WordPress.com
Get started