ጠቃሚ የጤና ምክር ቆሞ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ አብዛኞቹ ሰዎች ቆመው ውኃ መጠጣት ልማድ አላቸው. እናንተ ደግሞ ቆማችሁ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ, የአካል ክፍሎች ላይ መጥፎ ተጽዕኖ ስላለው ጥንቃቄ ውሰዱ ➾የኩላሊት መጎዳትውሀ ቆሞ ውሀ መጠጣት ኩላሊት ላይ መጥፎ ተጽዕኖ አለው. ውኃ ከማጣራት ያለግፊት ጋር ወደ ሆድ አልፎ ወደ ኩላሊት ቀጥታ እንዲሄድ ያደርጋል። ➾ የሳንባ በሽታ Continue reading “ቆሞ ውኃ መጠጣት ልማድ ካላችሁ አሁኑኑ አቁሙ”
Category Archives: Uncategorized
ፀጉራችን የማያድገበት 5 ምክንያቶች
ብዙ ሰው ጤናማና ረዥም ፀጉር ይፈልጋል ነገር ግን እንዴት መንከባከብ እንዳለበት አያውቅም……… በየወሩ ፀጉራችን በአማካኝ 0.5 ኢንች ያድጋል ይሄ ማለት በአመት ስናሰላው 6 ኢንች ይሆናል ማለት ነው ፀጉራችን እንዲያደርግ ምን ማድረግ አለብን 1, ፀጉራችንን ቶሎ ቶሎ አለመታጠብ ። ፀጉርን ቶሎ ቶሎ መታጠብ ለፀጉር ጥሩ አይደለም በተለይ የተጣራ ውሀ የማንጠቀም ከሆነ ማለት የቧንቧ ውሀ በውስጡ ክሎሪንContinue reading “ፀጉራችን የማያድገበት 5 ምክንያቶች”